Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የዳውንሲንድረም ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የዳውንሲንድረም (የአእምሮ እድገት ውስንነት) ቀን በዓለም ለ10ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው።
ቀኑ ከደምበል ሲቲ ሴንተር እስከ ዲቦራ ፋውንዴሽን በሚደረግ የ1 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ እየተከበረ ይገኛል።
በእግር ጉዞው የዲቦራ ፋውንዴሽን መስራች አባዱላ ገመዳ እና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተሳትፈዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.