Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ 599 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ 599 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ መያዙን አስታወቀ ።
የመምሪያዉ ኃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደተናገሩት÷ ህገወጥ መሳሪያው የተያዘው ለብሔራዊ መረጃ ደህንነት በደረሰው ጥቆማ መሰረት መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ሽጉጡ በአይሱዙ ጭነት ተሽከርካሪ ከሱዳን በአብርሀ ጅራ አድርጎ ወደ ጎንደር ከተማ ሊገባ ሲል ወለቃ ፍተሻ ኬላ ላይ መያዙንም ነው የተናገሩት።
በሹመት አለማየሁ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.