Fana: At a Speed of Life!

ኦ የደም አይነት እጥረት ማጋጠሙን ብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት በኦ የደም አይነት እጥረት እንዳጋጠመው አስታወቀ።

አገልግሎቱ አሁን ላይ በክምችቱ የሚገኘው ኦ የደም አይነት ለሰባት ቀናት ብቻ መሆኑን ነው የገለፀው።

በመሆኑም ኦ የደም አይነት ያላቸው ዜጎች በአቅራቢያቸው ወደ ሚገኝ የደም ባንክ አገልግሎት ቅርንጫፍ በመሄድ ደም እንዲሰጡና ህይወት እንዲያድኑ ጥሪ ቀርቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.