Fana: At a Speed of Life!

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አየር ወለድና ኮማንዶ አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ12ኛ ዙር አየር ወለድ ብርጌድና የ34ኛ ዙር ኮማንዶ አስመረቀ፡፡

ተመራቂዎቹ ብላቴ በሚገኘው የልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን የተከታተሉ ናቸው፡፡

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ፣ የልዩ ዘመቻዎች ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሹማ አብደታ እና የሪፐብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ብርሀኑ በቀለ ተገኝተዋል፡፡

ተመራቂዎቹ በስልጠና ቆይታቸው ያገኙትን ትምህርት በተግባር የተደገፈ ትርኢት ማሳየታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.