Fana: At a Speed of Life!

ለ2013 ምርጫ 700 ሰዓታት የቴሌቪዥን፣400 ሰዓታት የራዲዮ እና የጋዜጣ ድልድል ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ።

ድልድሉ  ያለፉ ምርጫ ተሞክሮዎችን፣ የመገናኛ ብዙሃን ብዛት እና የብሄራዊ መገናኛ ብዙሃንን አቅም መሰረት ያደረገ ነው ተብሏል።

በዚህም ድልድል መሰረት 700 ሰዓታት ለቴሌቪዥን፣400 ሰዓታት ለራዲዮ እንዲሁም ለጋዜጣ ተደልድሏል፡፡

ይህም ካለፈው ምርጫ ለራዲዮ 40 በመቶ፣ለቴሌቪዥን 300 በመቶ ጭማሪ ሲደረግ በአንጻሩ በጋዜጣ 15 በመቶ ቅናሽ ተደርጓል።

በምስክር ስናፍቅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.