Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያና የምርጫ ማኒፌስቶ ትውውቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በባሕር ዳር ተካሄደ።

በዚህ መድረክ የምርጫ ማኒፌስቶና የእጩዎች ትውውቅም ተካሂዷል።

በስነ ስርዓቱ ላይም የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም፣የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ፣  የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብርሐም አለኸኝ እና የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎችና ደጋፊዎች እንደተገኙ ከፅህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ በዛሬው ዕለት በባህርዳር እና ጎንደር የምርጫ ቅስቀሳ ማድረጉ የሚታወስ ነው።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.