Fana: At a Speed of Life!

የቱኒዚያ የባለሃብቶች ቡድን የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱኒዚያ የባለሃብቶች ቡድን በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝቷል፡፡

ቡድኑ የጨርቃ ጨርቅ፣ የመድሃኒትና የአይሲቲ ፓርኮችን ነው ተዘዋውሮ የተመለከተው፡፡

ወደፊት በተለያዩ ዘርፎች ላይ ተሰማርተው መዋዕለ ነዋያቸውን እንደሚያፈሱም ይጠበቃል፡፡

በጉብኝታቸው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት ሁኔታ ለባለህብቶቹ ቡድን ማብራሪያ መስጠታቸው ተገልጿል፡፡

 

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.