Fana: At a Speed of Life!

ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
ዛሬ ከሰዓት የተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የባህር ዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ባዬ ገዛኸኝና ግርማ ዲሳሳ አስቆጥረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.