Fana: At a Speed of Life!

የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት  ገለጸ።

ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለጸው÷ ህዝበ ሙስሊሙ በፆምና ጸሎት የሚየሳልፈው የረመዳን ወር ነገ የሚጀምረው ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ  ነው።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ÷ወሩን በመረዳዳት በመተሳሰብና ከምንም በላይ ለሰብአዊነት ቅድሚያ በመስጠት ህዝበ ሙስሊሙ እንዲያሳልፍ ጥሪ አቅርበዋል።

በሀብታሙ ተ/ስላሴ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.