Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

 

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 601 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 232 ሺህ 512 ደርሷል።

በሌላ በኩል 1 ሺህ 838 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 173 ሺህ 818 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.