Fana: At a Speed of Life!

ኢማም ሸይኽ ሁሴን አሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ አንዋር መስጊድ ምክትል ኢማም የነበሩት ሸይኽ ሁሴን አሊ በድንገተኛ የልብ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

የቀብር ስርዓቱም በነገ ዕለት ከዙህር ሰላት በኋላ ኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር እንደሚፈጸም ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.