Fana: At a Speed of Life!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በኢንተርኔት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በኢንተርኔት መመዝገብ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

ቦርድ ተማሪዎቹ እስከሚያዝያ 26 ድረስ በቦርዱ ድረገጽ እና በማህበራዊ ገጾች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ ወይንም ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ እንደሚችሉ ነው የገለጸው፡፡

ቦርዱ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ መገናኛ ብዙኀንና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይህንን የኦንላየን ምዝገባ ለተማሪዎች በማስተዋወቅ እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ – http://www.nebe.org.et/ovrs

ኦንላይን የመራጮች ምዝገባ ስርዓት መምሪያ

https://drive.google.com/file/d/1ZH3rlNvGKgiRGbf6goB_09dZ_XC5k3ZL/view?fbclid=IwAR0AxyNgUu-eqDzbYDaq_6wJ1cn-d5O_0h6_0gbpwliCaADXZtWpR1afptk

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.