Fana: At a Speed of Life!

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ የተቃጠሉና የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ የተቃጠሉና የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን ጎበኙ።

በጉብኝቱ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ እና የሃይማኖት መሪዎች ተገኝተዋል።

ከጉብኝቱ በኋላም ጉዳት ከደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች፣ የክርስትናና የእስልምና የሃይማኖት አባቶች እና ከከተማው ነዋሪዎች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ከሞጣ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.