Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አንድ አቻ ተለያዩ፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የጅማ አባጅፋርን ግብ ደግሞ ተመስገን ደረሰ በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ ደቂቃዎች አስቆጥሯል፡፡

ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በ18 ጨዋታዎች 45 ነጥቦችን ሰብስቦ በመምራት ላይ ይገኛል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና በ33 ቅዱስ ጊዮርጊስ በ31 ነጥቦች ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃዎችን በመያዝ ይከተላሉ፡፡

ጅማ አባጅፋር 12 ነጥቦችን አዳማ ከተማ ስምንት ነጥቦችን በመያዝ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ ተቀምጠዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.