Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ በአዲስ አበባ ተጨማሪ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን መክፈቱን አስታወቀ፡፡

የምርጫ ጣቢያዎቹ የተከፈቱት 1 ሺህ 500 ሰው በሞላባቸው ቦታዎች ናቸው ብሏል፡፡

በአዲስ አበባ የመራጮች መዝገባ እስከሚያዝያ 29 ቀን መራዘሙ የሚታወስ ነው፡፡

የምርጫ ጣቢያዎቹ ዝርዝር የሚከተለው ነው። ይመዝገቡ ካርድዎትን ይውሰዱ።

  1. የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 16 ወረዳ 05 ም/ጣ/01-01 ንኡስ ጣቢያ
  2. የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 16 ወረዳ 05 ም/ጣ/03-01 ንኡስ ጣቢያ
  3. የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 16 ወረዳ 05 ም/ጣ/04 ንኡስ ጣቢያ
  4. የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 13 ምርጫ ጣቢያ አያት -1 ንኡስ ጣቢያ
  5. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 10 ምርጫ ጣቢያ ኮንደሚኒም 4-1
  6. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 10 ምርጫ ጣቢያ መሪ ሀ-3 ንኡስ ጣቢያ
  7. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 10 ምርጫ ጣቢያ አያት 3 ንኡስ ጣቢያ
  8. የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 13 ምርጫ ጣቢያ ሳራ አምፖል ንኡስ ጣቢያ
  9. ጉለሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 10 ወረዳ 8 ምርጫ ጣቢያ 2 ንኡስ ጣቢያ
  10. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 13 ምርጫ ጣቢያ 4 ንኡስ ጣቢያ
  11. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 07 ምርጫ ጣቢያ 03 ንኡስ ጣቢያ
  12. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 7 ንኡስ ጣቢያ
  13. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 2-1 ንኡስ ጣቢያ
  14. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 07 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
  15. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 11 ምርጫ ጣቢያ 1-1 ንኡስ ጣቢያ
  16. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ምርጫ ጣቢያ 2-1 ንኡስ ጣቢያ
  17. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
  18. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
  19. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 5 ንኡስ ጣቢያ
  20. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ምርጫ ጣቢያ 6 ንኡስ ጣቢያ
  21. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 11 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
  22. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 9 ንኡስ
  23. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ንኡስ ምርጫ ጣቢያ 1-1
  24. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ንኡስ ምርጫ ጣቢያ 4-1
  25. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 14 ንኡስ ምርጫ ጣቢያ 1-1
  26. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 14 ንዑስ ምርጫ ጣቢያ 1
  27. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 06 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
  28. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ንዑስ ምርጫ ጣቢያ 5
  29. አዲስ ከተማ ክ/ከ የምርጫ ክልል 6 ወረዳ 3 ንዑስ ምርጫ ጣቢያ 5
  30. አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ የምርጫ ክልል 26 እና 27 ወረዳ 10 ንዑስ ጣቢያ ተፈናቃይ ሰፈር 2
  31. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 11 ምርጫ ጣቢያ 2 ንኡስ ጣቢያ
  32. ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 03 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.