Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ የኮንትሮባንድ ሞባይሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ 4 ሺህ 65 የተለያዩ የኮንትሮባንድ ሞባይሎች ተያዙ፡፡
የኮንትሮባንድ ሞባይሎቹ የተያዙት ኮድ 3 የሆነ ተሸከርካሪ የኮንትሮባንድ ሞባይሎችን ይዞ ከደቡብ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲንቀሳቀስ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም የሰበታ ከተማ ፖሊስ ሕብረተሰቡ ወንጀልን ለመከላከል ላሳየው ንቁ ትብብር ምስጋና አቅርቦ ለወደፊትም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ማሳሰቡን ከሰበታ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.