Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡

ጨዋታውን ባህር ዳር ከተማ የሰበታው ሃይለሚካኤል ራሱ ላይ ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0 መምራት ቢችልም ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ባስቆጠራቸው ጎሎች አሸንፎ ወጥቷል፡፡

ፍጹም ገብረማርያም እና ዱሬሳ ሹቢሳ ለሰበታ ከተማ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.