Fana: At a Speed of Life!

በዘጠኝ ወር ከ212ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዘጠኝ ወር ከ212ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ።

ሚኒስቴሩ በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ እስከ መጋቢት 30፤ ከ213ነጥብ8 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ከ212ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታውቋል።

በዚህም የዕቅዱን 99ነጥብ 36በመቶ ማሳካቱም ነው የተገለጸው፡፡

ይህም ካለፈው ዓመት በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከ29ነጥብ2 ቢሊየን ብር በላይ ወይም 15ነጥብ 95በመቶ ጭማሪ እንዳሳዬ ከገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው የፌስቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.