Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል፡፡

ዛሬ በተካሄደው ጨዋታም አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ለፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦቹን ሙጂብ ቃሲም እና በዛብህ መለዮ አስቆጥሯል፡፡

የአዳማ ከተማን ብቸኛ ግብ ደግሞ ሰይፈ ዛኪር አስቆጥሯል፡፡

መሪው ፋሲል ከነማ በ20 ጨዋታዎች 49 ነጥቦችን ሰብስቧል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና በ18 ጨዋታዎች 33 ነጥቦችን ሰብስቦ በሁለተኛነት ይከተላል፡፡

ሃድያ ሆሳዕና በ19 ጨዋታዎች 32 ነጥቦችን በመሰብሰብ በሊጉ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.