Fana: At a Speed of Life!

በፕረሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ።

ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ28 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 6ኛ ደረጃ ሲቀመጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለበት ለመቆየት ተገዷል።

ስንታየሁ መንግስቱ ለወላይታ ዲቻ በጨዋታና በፍፁም ቅጣት ምት ያስቆጠረ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሽንፈት ያልታደገችው ንግብ  አቤል ያለው አስቆጥሯል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.