Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ  የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ  ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ ።

በአንድነት ፓርክ በተካሄደው የማዕድ ማጋራት ላይ አረጋውያን ፣ አርበኞች ፣ አካል ጉዳተኞችና ችግረኛ  ታዳጊዎች ታድመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩና ቤተሰባቸው በዓሉን በታላቁ  ቤተ መንግሥት  አንድነት ፓርክ  ውስጥ ከ210 ዜጎች ጋር  አሳልፈዋል።

በአላዛር ታደለ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.