Fana: At a Speed of Life!

አቶ አገኘሁ ተሻገር ለፋሲል ከነማ ስፖርት ቡድን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ለሆነው ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን የእንኳን ደስ አላችህ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ቡድኑ ሻምፒዮን በመሆኑ የተሰማቸውን ደስታ በራሳቸው፣ በክልሉ መንግስትና ህዝብ ስም ገልፀዋል፡፡
የክልሉ መንግስትም ለክልሉ ሁለንተናዊ የስፖርት እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
58,224
People Reached
3,137
Engagements
Boost Post
1.4K
58 Comments
21 Shares
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.