Fana: At a Speed of Life!

ወርሃዊው የ“ቱባ ወግ” ውይይት “ሉዓላዊነታችንን በጋራ የማስከበር ታሪካችን” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በየወሩ የሚዘጋጀው “ቱባ ወግ “ሉዓላዊነታችንን በጋራ የማስከበር ታሪካችን” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው።
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ÷ መድረኩ 80ኛው የአርበኞች ቀን በተከረበት ማግስት የሚደረግ እንደመሆኑ ኢትዮጵያውያን በታሪክ ለሀገራቸው ሉዓላዊነት በየዘመኑ የከፈሉትን መስዋዕትነት እና ያሳዩትን አስደናቂ ትብብር ያወሳል ብለዋል፡፡
የውይይት መነሻ አቅራቢ ምሁራን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ እና ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በአምስት አመቱ የጣሊያን ወረራ እና በሌሎቹም የውጭ ሀገራት ፀረ-ሉዓላዊነት ሙከራዎች ላይ ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥ እና በውጭ በጋራ ያደረጉትን እልህ አስጨራሽ ተጋድሎና ትብብር ማንሳታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
+2
16,319
People Reached
280
Engagements
Boost Post
126
6 Comments
4 Shares
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.