Fana: At a Speed of Life!

የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለበዓሉ ድምቀት መድፍ ይተኮሳል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሚከበርበት እለት ለበዓሉ ድምቀት ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በዓሉ በሚከበርበት ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ለበዓሉ ድምቀት ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ መድፍ እንደሚተኮስና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡

1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ነገ በመላው ዓለም ይከበራል ፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.