Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በመልዕክተቻው፤ በሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጭ የምትኖሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ-አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡

የዘንድሮውን ዒድ አልፈጥር በዓል ስናከብር ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዙ ድሎች እና ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች መሆንዋን ተረድተን በአብሮነት ፣ በፍቅር፣ በአንድነት፣ በወድማማችነት፣ በሰላም፣ አንዳችን የሌላውን ክፍተት በመሸፈን እና በመተባበር እንዲሆንም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.