Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሢመታቸውን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላልፈዋል፡፡
በድጋሚ እንኳን ደስ ያለዎት በማለት ጠቅላይ ሚንስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ መግባታቸው ይታወሳል::
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.