Fana: At a Speed of Life!

በሰላም ሚኒስቴር የተዘጋጀው ሃገራዊ የምክክር መድረክ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት፣ ብሄራዊ መግባባት፣ ምርጫ 2013 እና ከዚያ ባሻገር በሚል የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው የምክክር መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው።
በዛሬው የምክክር መድረክ የሽግግር ተሞክሮዎች ንጽጽራዊ ትንታኔ በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደበት ይገኛል።
ትናንት የተጀመረው ሃገራዊ የምክክር መድረክ ለሶስት ቀባት የሚቆይ ሲሆን በተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ይደረግበታል፡፡
በዘመን በየነ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.