Fana: At a Speed of Life!

ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና የራቀበትን ውጤት አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።

ሰበታ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ 35ኛው ደቂቃ ላይ ኦሴ ማወሌ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ነው ማሸነፍ መቻሉን ከሱፐር ስፖርት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በዚህም የሰበሰበውን ነጥብ 33 በማድረስ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ከፍ ብሏል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.