Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሳምንት መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በወዳጅነት አደባባይ መከበር ጀምሯል።
በዓሉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የከፈቱት ሲሆን የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ተገኝተዋል።
በአሁኑ ሰዓትም ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይን ጨምሮ ሌሎች የበዓሉ ታዳሚዎች የየክልሎችን እሴትና ባህል የሚያንፀባርቁ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው።
በዓሉ እስከሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ መርሃግብሮች እንደሚከበር ታውቋል፡፡
በሀብታሙ ተክለስላሴ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.