Fana: At a Speed of Life!

የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቦሌ አየር ማረፊያ የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡
ግንባታው ከአንድ አመት ከስድስት ወር በፊት በቻይናው ሲሲሲ ኩባንያ የተጀመረ ሲሆን 48 ሚሊየን ብር አካባቢ ወጪ ተደርጎበታል ተብሏል፡፡
የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማው መመረቅ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን በማሳለጥ ረገድ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ይሆናል መባሉን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.