Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን  1ለ 0 አሸነፈ።

የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ቶማስ ምህረቱ በራሱ ግብ ላይ በ81ኛው  ደቂቃ ላይ  ማስቆጠሩን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.