Fana: At a Speed of Life!

በ80 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በቀብሪበያህ ከተማ ለሚገንባው የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ ።
የወጣቶች ስፖርት አካዳሚው በ80 ሚሊየን ብር የሚገነባ ሲሆን ሙሉ ወጪው በመንግስት እንደሚሸፈን ታውቋል ።
የአካዳሚው ግንባታ ሲጠናቀቅ የማደሪያ ክፍሎች ፣ቤተ መፅህሃፍት ፣ የቤት ውስጥ መጫወቻ ጅምናዚየምና ሜዳዎችን ያካተተ ደረጃውን የጠበቀ እንደሚሆን ከሶማሌ ክልል መገናኛ ብዙሃን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.