Fana: At a Speed of Life!

3ኛው ዙር አረንጓዴ አሻራን አስመልክቶ ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ገለጸ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሦስተኛው ዙር አረንጓዴ አሻራን አስመልክቶ ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ገለጻ ተደረገ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተከናወነው ገለጻ ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ በርካታ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት መገኘታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.