Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ  የአሸናፊነት ዋንጫውን  ዛሬ ሃዋሳ ላይ ተርክቧል

 

 

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ዛሬ ሐዋሳ ላይ ተረክቧል።

በ25ኛው ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።

ለፋሲል ከነማ  ዓለምብርሃን ይግዛው በ31ኛው ደቂቃ ላይ ግብ ሲያስቆጥር ለሐዋሳ ከተማ  ብሩክ በየነ በፍፁም ቅጣት ምት አቻ የሚደርጋቸውን ግብ በ95ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት የጫወታው ፍጻሜ ሆኗል፡፡

በውጤት መሰረት ፋሲል ከነማ በ23 ጨዋታዎች 53 ነጥብ እና በ21 ግብ 1ኛ ደረጃ ሲያገኝ ሐዋሳ ከተማ በ23 ጨዋታዎች በ32 ነጥብ እና በ1 ግብ 8ኛ ደረጃ ይዟል፡፡

ምንጭ፡-  ሰኮር ኢትዮጵያ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.