Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ሳምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ሳምንት ተከፈተ።
መርሐ-ግብሩ ”ምርመር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የሚከናወን ነው።
በዚህም ምርመር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ የሚኖረው ሚና ላይ ትኩረት ያደረጉ የፓናል ውይይቶች ይካሄዳሉ ተብሏል።
ከዚህም ባለፈ የስራ ፈጠራ እና የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ እንዲሁም ሌሎች መርሐ-ግብሮች በምርምር ሳምንቱ እንደተካቱ ኢቢሲ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.