Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰአታት 306 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 106 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 306 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡

ሚኒስትሯ ባወጡት እለታዊ የኮቪድ19 መረጃ ባለፉት 24 ሰአታት 2 ሺህ 207 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን አስታውቀዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም ስምንት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 485 ሰዎች ደግሞ በፅኑ ህክምና ላይ ይገኛሉ ብለዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.