Fana: At a Speed of Life!

ሱዳን በጎሳ ግጭቶች ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በጎሳ ግጭት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡
ሀገሪቱ በጎሳ ግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከማወጇም ባለፈ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏም ነው የተነገረው፡፡
ሁከቱ በሱዳን በባህር ዳርቻ በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች መከሰቱ ነው የሚነገረው፡፡
በሱዳን ተቀናቃኝ ቡድኖች መካከል የጎሳ ግጭቶች የተለመዱ ሲሆን አንዳንዶቹ ከተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም ጋር የተያያዙ መሆናቸው ይነገራል፡፡
ምንጭ፡-ቢቢሲ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
May be an image of map and text that says 'Red Sea oPort Sudan SUDAN oKhartoum'
0
People Reached
40
Engagements
Boost Post
33
4 Comments
3 Shares
Like

 

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.