Fana: At a Speed of Life!

ቪያሪያል የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቪያሪያል ማንቼስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የ2020/21 የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆኗል።

ደበኛ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ሞሬኖ ለቢጫ ሰርጓጆቹ በ29ኛው ደቃቃ ላይ የመሪነቷን ጎል ሲያስቆጥር ማንቼስተር ዩናይትድ ከዕረፍት መልስ በኤዲሰን ካቫኒ ጎል አቻ መሆን ችሏል፡፡
መደበኛውና ተጨማሪ 30 ደቂቃው በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎም በመለያ ፍጹም ቅጣት ምት ቪያሪያል አሸናፊ ሆኗል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.