Fana: At a Speed of Life!

የቢሾፍቱ-ጨፌ ዶንሳ-ሰንዳፋ መንገድ ግንባታ 19 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -የቢሾፍቱ-ጨፌ ዶንሳ-ሰንዳፋ የመንገድ ፕሮጄክት 19 በመቶ መድረሱ ተገለፀ።
ፕሮጀክቱን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሚያስገነባው ሲሆን 55 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ነው፡፡
ግንባታው በሀገር በቀሉ ራማ ኮንስትራክሽን የሚከናወን ሲሆን ከተጀመረ 1 ዓመት ከ4 ወር ሆኖታል ተብሏል፡፡
የመንገዱን አስፖልት የማንጠፍ ስራ በመጪው ዓመት እንደሚጀመር ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።
መንገዱ ሰጠናቀቅ ከዚህ በፊት ከቢሾፍቱ -ሰንዳፋ 2 ሰዓት ይፈጅ የነበረውን በ45 ደቂቃ እንደሚቀንስ ተነግሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.