Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛውን ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ማህበራዊ ምርታማነት ለዘላቂ ዕድገት በሚል መሪ ቃል እተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ከ50 በላይ ጥናታዊ ጽሁፎች ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በጉባዔው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ የጥናትና ምርምር ስራዎች በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ችግሮችን በመፍታት ዘላቂ ዕድገትን ማምጣት እንዲችሉ በአግባቡ መሬት ላይ ወርደው መተግር ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
በተስፋዬ መሬሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.