Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -“ድምፃችን ለነፃነታችን እና ለሉአላዊነታችን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ለፕሮግራሙ ስኬታማነት ድጋፍ ላደረጉ የከተማዋ ነዋሪዎችና የፀጥታ አካለት ኮሚሽኑ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
የከተማውን ፀጥታ ለማስከበር በሚከናወኑ ልዩ ልዩ ተግባራት ህብረተሰቡ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.