Fana: At a Speed of Life!

ከ34 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ኢፈ ቦሩ አዋሽ መልካ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ሀዋስ ወረዳ ከ34 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ኢፈ ቦሩ አዋሽ መልካ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል።

ትምህርት ቤቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መርቀው ከፍተውታል፡፡

በመርሃግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ፣ የኦሮሚያ ብልጽግና ፖርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ፣ የክልሉ የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

በአፈወርቅ አለሙ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.