Fana: At a Speed of Life!

41 ዜጎች ከኦማን ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 41 ኢትዮጵያዊያን ከኦማን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸው ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.