Fana: At a Speed of Life!

የማስታወቂያ ባለሙያዎች ምክር ቤት ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የማስታወቂያ ባለሙያዎች ምክር ቤትተቋቋመ

የአባላቱን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅና ሙያዉን ለማሳደግ ያለመ  የኢትዮጵያ የማስታወቂያ ባለሙያዎች ምክር ቤት/ካውንስል/ ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተቋቁሟል፡፡

ምክር ቤቱ  በስብሰባው ላይ በተገኙ አባላት ሙሉ ድምፅ ያለምንም ድምፀ ታቀቦ ተቋቋሙል፡፡

ምክር ቤቱ ሰባት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ሶስት የጠቅላላ ጉባኤ አባላትና እንድ ፕሬዝዳንት መምረጡን ከኢመብባ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.