Fana: At a Speed of Life!

መጪው ሀገራዊ ምርጫ ሂደትን ለመታዘብ ታዛቢዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ የምርጫ ሂደትን ለመታዘብ ታዛቢዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ይገኛሉ፡፡
ትናንት ማምሻውን የቀድሞው የናይጄሪያ ኘሬዚዳንትና በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ሀላፊ የሆኑት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ሃላፊው አዲስ አበባ ሲገቡ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሺባባው አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.