Fana: At a Speed of Life!

ምርጫውን ማከናወን እና ሰላምን መጠበቅ የዜግነት ሃላፊነታችን ነው- የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫውን ማከናወን እና ሰላምን መጠበቅ የዜግነት ሃላፊነታችን ነው ሲሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
የሃገር ህልውና ሲረጋገጥ ዜግች የሚፈልጉትን ማከናወን የሚችሉት ያሉት ነዋሪዎቹ፣ የሃገርን ቀጣይነት ለማረጋጋት ምርጫ አንዱ እና ትልቁ መንገድ በመሆኑ ለመምረጥ ዝግጁ ነን ብለዋል።
እንደ በካፋ ዞንም ሆነ እንደ ሀገር ምርጫውን በስኬት በማከናወን ሃገራቸንን ወደ ዲሞክራሲ መንገድ የማሻገሩንን ስራ በጋራ እንስራ ሲሉ ሃሳባቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋ።
በፍሬህይወት ሰፊው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.