Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ባሉ ሀሉም የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭቱ ተጠናቋል፡፡
የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ዚያድ ያሲን እንደተናገሩት እንዲሁም ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት እንዳደረገው በየምርጫ ጣቢያዎቹ የምርጫ ቁሳቁሶች ተሰራጭተዋል::
በሳራ መኮንን
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.