Fana: At a Speed of Life!

ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል፡፡

ምርጫው በመላ ሃገሪቱ በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች የሚካሄድ ይሆናል፡፡

አጠቃላይ የቁሳቁስ ዝግጅትና ስርጭት መጠናቀቁን ምርጫ ቦርድ መግለጹ ይታወሳል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.