Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ እንመርጣለን ፣ ፕሮጀክት እንከታተላለን እንዲሁም ችግኝ እንተክላለን ብለዋል።
መንገዱ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፥ አፈጻጸሙ አሁን ላይ 74 በመቶ መድረሱ ተገልጿል፡፡
በአላዛር ታደለ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.