Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ ዙር የፕሮጀክቶች ምረቃ መርሃ ግብር ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ ዙር የፕሮጀክቶች ምረቃ መርሃ ግብር ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ የፕሮጀክቶች ምረቃ ለማካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን መርቆ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት እንደሚደረግ ጠቅሰው፥ በክረምቱ በርካታ አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደሚጀምሩም ገልጸዋል ፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.